የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ሠራተኞችና ሐላፊዎች በመትከል ማንሰራራት በሚል መሪቃል ዛሬ ሐምሌ 10/2017ዓ.ም የአረንጓዴ ዐሻራቸውን በቂሊንጦ ኦንዱስትሪያል ፓርክ አሳርፈዋል።
በመርሐ ግብርሩ ላይ የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ ክቡር አቶ መላኩ አለበልና የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታዎች ተበነገኘት የአርንጓዴ አሻራቸውን አሳርፈዋል።
የአርንጓዴ አሻራ ባህል እያደገ መምጣቱንና ይህም ለሀገራችን ወጪ ንግድና የምግብ ዋስትና ከፍተኛ ሚና እንዳለው ክቡር አቶ መላኩ አለበል በመርሐ ግብሩ ላይ ገልጸዋል።