ኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን ከወደብ ወደ መሀል ከተማ በባቡር የማጓጓዝ አገልግሎት ጀመረች
Back

ኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን ከወደብ ወደ መሀል ከተማ በባቡር የማጓጓዝ አገልግሎት ጀመረች

Sheger Tadio
5 min read

የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር፣ የተሽከርካሪ አስመጭዎች እና የሚመለከታቸው ሁሉ በዚህ መንገድ እንዲያልፋ ምድር ባቡሩ መደላድሎችን የፈጠረ ሲሆን ይህንን ስራ የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር ያቀላጥፈዋል ተብሏል፡፡ በተለይ እነዚህን የኤሌክትሪክ_ተሽከርካሪዎች ከወደብ ወደ መሀል ሀገር ለማጓጓዝ የነበረውን ድካም እንደሚያስቀር የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡ...

#Ankuaru

Tags

#transportation#train#electronic#vehicle