ወደ ውጭ የሚላኩ ምርቶች መጠን በየጊዜው እየጨመረ በመምጣቱና እያደገ የመጣውን የደንበኞች ፍላጎት ለማሟላት ቅልጥፍናችንን እያሳደግን እንገኛለን።
በዚህም መሠረት ፈጣን አስተማማኝና ቀልጣፋ አገልግሎታችንን በማሳደግ የወጪ ምርቶችን በየቀኑ በባቡር መላክ የሚችሉበትን ምቹ ሁኔታ ፈጥረናል።
Source: Ethio-Djibouti Railway S.C.