በቅባት እህልና ጥራጥሬ ንግድ ዘርፍ ላይ ተሰማርተዋል?
Back

በቅባት እህልና ጥራጥሬ ንግድ ዘርፍ ላይ ተሰማርተዋል?

MOTRI
5 min read

የቅባት እህልና የጥራጥሬ ምርቶች ኢትዮጵያ የምትታወቅባቸው ምርቶች ናቸው፡፡ በዚህ ዘርፍ ያላትን ተፈጥሯዊ እድልና እምቅ ሀብት በመጠቀም ከወጪ ንግድ የምታቀርበው የቅባት እህልና የጥራጥሬ ምርት እና የምታገኘው ገቢ ከጊዜ ወደ ጊዜ እድገት እያሳየ ነው፡፡

 

በ2017 በጀት ዓመትም 533,941 ቶን የቅባት እህልና ጥራጥሬ ምርት ኤክስፖርት በማድረግ 610 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ተገኝቷል፡፡ 

በቀጣይም ምርታማነቱንና ግብይቱን ይበልጥ ለማሳደግ የቅባት እህልና ጥራጥሬ ንግድ ላይ የተሰማሩ ከነሐሴ 24-29/2017 መገናኛ በሚገኘው የጥራት መንደር ውስጥ በሚካሄደው “የኢትዮጵያን ይግዙ!” የንግድ ሳምንት ኤግዚቢሽን ላይ ንግዳቸውን እንዲያስተዋውቁ ተጋብዘዋል፡፡

#ይሳተፉ_የኢትዮጵያን_ይግዙ_በሀገሪዎ_ምርት_ይኩሩ

Gallery

Gallery image 1
Gallery image 2

Tags

#motri#oilseeds#pulses