ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ በጂንካ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው
Back

ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ በጂንካ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው

Motri
5 min read

የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ክቡር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) የተመራ ልዑካን ብዱን በጂንካ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው።

የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ክቡር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) የተለያዩ የልማት መሠረተ ልማቶችን በይፋ ለማስጀመር ጂንካ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርሱ፣ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር በክቡር አቶ ጥላሁን ከበደ፣ በክልሉና በዞኑ ከፍተኛ አመራሮች ደማቅና ወንድማዊ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።

ደቡብ ኢትዮጵያ በብዝሃነት የደመቀች፣ በተፈጥሮ ሀብት የበለጸገችና ለሀገራዊ ኢኮኖሚ ዕድገት ትልቅ አቅም ያላት ክልል መሆኗ ይታወቃል።

Gallery

Gallery image 1
Gallery image 2
Gallery image 3
Gallery image 4
Gallery image 5
Gallery image 6
Gallery image 7

Tags

#Motri#coffee